跳过主要内容
ወደMCእንኳንበደህናመጡ!

ወደMCእንኳንበደህናመጡ!

ዲግሪወይምአዲስየባለሙያክህሎትመማርከፈለጉ፣ሞንትጎመሪካውንቲየመጀመሪያውንእርምጃእንዲወስዱሊረዳዎይችላል።እንደኤምሲ(蒙哥马利 学院)ተማሪ፣አላማዎችዎጋርእንዲደርሱየሚያስፈልግዎትንድጋፍ፣መመሪያ፣እናእድሎችንያገኛሉ።

 

bbin安卓版下载是美国大陆最多样化的社区学院. We 欢迎来到这里,以确保我们欢迎学生 从所有的背景.

በሞንትጎመሪኮሌጅገብቼመማርእፈልጋለሁ።የትልጀምር?

በአላማዎላይተመስርቶ፣ሞንትጎመሪኮሌጅ(MC)ብዙአማራጮችአሉት።ነጻየሆኑመሰረታዊየእንግሊዝኛትምህርት(ESL)እና ከሁለተኛደረጃትምህርትቤትዲፕሎማጋርየሚመጣጠንደረጃየሚያገኙበትየጂኢዲ(GED)ኮርሶችአሉ።እንዲሁምየዩኒቨርሲቲደረጃየሆኑየእንግሊዝኛትምህርትቤቶችምአሉ።በስራሃይልማጎልበቻእናቀጣይትምህርት (WDCE)ፕሮግራምየሚሰጡአጫጭርየስልጠናፕሮግራሞችእናሰርቲፊኬቶችን፣እንዲሁምወደኮሌጅዲግሪየሚያመሩየሙሉሰዓትየሁለት አመትጥናቶችምይሰጣሉ።በነዚህእናበሌሎችብዙየትምህርትመስኮችእንዴትመከታተልእንደሚችሉለማወቅ፣በ ይደውሉ(አስተርጓሚዎችይገኛሉ)።

የተማሪቪዛወይምየi-20ቅጽንከፈልጉ፣ እ ዚ ህ ይ ጫ ኑ ።

ምንአይነትኮርሶችነውየሚሰጡት?

ሞንትጎመሪኮሌጅክሬዲትያላቸውንእናየሌላቸውንኮርሶችያቀርባል።

 ል ዩ ነ ቱ ም ን ድ ን ነ ው?

ክሬዲትያላቸውኮርሶችሰርቲፊኬትውይምየኮሌጅዲግሪለማግኘትየኮሌጅክሬዲቶችለመቀብልለሚፈልጉተማሪዎችየሚሆኑናቸው፤ወይም ወደሌላዩኒቨርሲቲመተላለፍየሚችሉኮርሶችንለሚወስዱተማሪዎችየሚሆንነው። በክሬዲትኮርስማውጫውስጥክፍሎችንእናፕሮግራሞችንይፈልጉ

ክሬዲትየሌላቸውኮርሶችየሚሆኑትጠቅላላእውቀትለማግኘትወይምበተወሰኑአካባቢዎችያላቸውንእውቀትለማስፋት፣ሙያለመማር፣ ወይምየግልፍላጎትንለመከተልለሚፈልጉተማሪዎችነው።ክሬዲትየሌላቸውኮርሶችወደዩኒቨርሲቲዲግሪለመቀበልመዋልአይችሉም፤ ነገርግንተማሪዎችክሬዲትየሌላቸውንኮርሶችበመውሰድየቀጣይትምህርትአካሎችንወይምሙያለማከናወንየሚረዱሰርቲፊኬቶችንለማግኘት መ ው ሰ ድ ይ ች ላ ሉ ። ክሬዲትበሌላቸውኮርስማውጫ(WDCE)ውስጥኮርሶችእናፕሮግራሞችንይፈልጉ። 

እንግሊዘኛዬንእንዴትማሻሻልእችላለሁ?

የእንግሊዘኛቋንቋክህሎቶችዎንለማሻሻልስለክሬዲትእናክሬዲትየሌላቸውኮርሶችአማራጮችተጨማሪያንብቡ።

የመጀመሪያእርምጃዎች፥እንዴትመመዝገብይቻላል

ከዚህየሚከተሉትወደመጀመሪያውየኤምሲትምህርትየሚወስዱዎቀላልእርምጃዎችናቸው።

እነዚህእርምጃዎችየክሬዲትክፍሎችንለመውሰድለሚፈልጉአዲስተማሪዎችናቸው።  የክሬዲትተማሪከሆኑ፣ለትምህርትእንዴትመመዝገብይቻላልየሚለውንይዩ።

የትምህርትፕሮግራምቅደምተከተሎችንእናፕሮግራሞችንበኦንላይን(在线)ማየትይችላሉ።

ክሬዲትለሌላቸው(WDCE)ክፍሎች፣የሚከተሉትንእርምጃዎችመከተልየለብዎትም፥የሚፈልጉትንትምህርትመርጠውከዛምተመዝግበው መክፈልነውያለብዎት።

ለክሬዲትክፍሎችየምዝገባሂደት

እርምጃአንድ፥ማመልከት

የመግቢያማመልከቻውንይሙሉ።

የ ሚ ጠ የ ቅ

  • ለ መ ግ ባ ት ያ መ ል ክ ቱ
  • ከትምሕርትሚንስትርየሚሰጠዉንየሁለተኛደረጃትምህርትቤትትራንስክሪብትንወደመግቢያቢሮይላኩ።

ወደሞንትጎመሪኮሌጅለመግባትለማንኛውምከታወቀየሁለተኛደረጃትምህርትቤትለተመረቀ፣የአጠቃላይየዲፕሎማመስተካከያ(ጂኢዲ) ፈተናንበአጥጋቢሁኔታያጠናቀቀ፣ወይምቢያንስ16እድሜየሆነእናከሁለተኛደረጃትምህርትቤትየተመረቀወይምለለቀቀተማሪ ለመግባትክፍትነው።መደበኛየፈተናውጤቶች(ለምሳ፣ሌSAT ACT)ለመግባትየሚጠየቁአይደሉም፤ነገርግንየክፍልምደባንለማወቅ ጥቅምላይሊውሉይችላሉ። 

አ ማ ራ ጭ የ ሆ ነ

በኮሌጁያሉአንዳንድፕሮግራሞችተጨማሪየመግቢያመጠይቆችእናወይምየጊዜገድቦችአሉዋቸው።ለዝርዝሩእያንዳንዱንፕሮግራምይመልከቱ፥ 

እርምጃሁለት፥አካውንትዎንበመክፈትምደባዎንይወቁ

የMyMCአካውንትዎንእናMyMCኢሜይሎንይፍጠሩ።ከዛምየምደባፈተናመውሰድእንደሚገባዎያረጋግጡ።

እርምጃሁለት፥አካውንትዎንበመክፈትምደባዎንይወቁ

የ ሚ ጠ የ ቅ

  • የMyMCአካውንቶንይቀበሉ፥ወደ MyMC በመሄድ“አካውንቶንይቀበሉ“የሚለውላይይጫኑ።የMCተማሪመታወቂያዎንእናየMቁጥር(Mንጨምሮዘጠኝፊደሎች)እንዲያስገቡ ይ ጠ የ ቃ ሉ ።
  • ወደMyMCከገቡበሁዋላ፣የኢሜይልምልክቱንበመጫንየሞንትጎመሪኮሌጅኢሜይልአካውንቶንይፍጠሩ።ይህMCከርስዎጋርየሚገናኝበት መ ን ገ ድ ነ ው ።
  • ምደባፈተናዎችንመውሰድእንደሚገባዎያረጋግጡESL።የAccuplacerወይምየAccuplacerፈተናሊወስዱ፣ወይምከመውሰድነጻሊሆኑይችላሉ።ብዙከውጭየመጡ ሰዎችESL Accuplacerፈተናመውሰድሊኖርባቸውይችላል
እርምጃሶስት፥መተዋወቂያዎንአሙዋልተውከአማካሪዎጋርቀጠሮይያዙ

የትምሕርትቤትመታወቂያያውጡ።ከትምሕርትአማካሪዎጋርይገናኙ።

完成入职培训并与辅导员见面

የ ሚ ጠ የ ቅ

እርምጃአራት፥ለክፍሎችተመዝግበውይክፈሉ

ለክፍሎችዎተመዝግበውክፍያዎንበጊዜመፈጸምዎንያረጋግጡ።

注册并支付课程费用

የ ሚ ጠ የ ቅ

አሁን፣ለሴሚስተሩእንዘጋጅ፥

 
ሞንትጎመሪኮሌጅለመማርምንያህልመክፈልአለብኝ?

በእውነቱ፣ከሚያስቡትበታችነው! እዚህትምህርትየሚከፈለውከሌሎችብዙዩኒቨርሲቲዎችያነሰነው።በመማሪያወጭዎችላይከባለ አራትአመትየህዝብዩኒቨርሲቲዎችጋርሲነጻጸርእስከ50%ድረስያነሰወጪአለው።

ክ ሬ ዲ ት ክ ፍ ሎ ች

ለክሬዲትክፍሎችየመማሪያእናክፍያዎችየሚለያዩሲሆን፣የሚወሰነውምበሚወስዱትየክሬዲትሰዓቶችቁጥር፣በሞንትጎመሪካውንቲ፣ ወይምበሌላየሜሪላንድካውንቲ፣ወይምከስቴትውጪነዋሪነትዎነው።ለቴክኒካዊስራብቁለመሆንወይምየዩኒቨርሲቲትምህርትለመቀበል በሚወስዱትየክሬዲትሰዓቶችቁጥርላይተመስርቶመማሪያክፍያይከፍላሉ።ለምሳሌ፣የሙሉሰዓትተማሪለ12ክሬዲቶች፣እናበተጨማሪም ለመጽሃፎችወጪመክፈልይኖርበታል። የአሁኑንየመማሪያወጪተመኖችይመልከቱ

ክሬዲትየሌላቸውክፍሎች

ክሬዲትየሌላቸውክፍሎችየመማሪያወጪየሚወሰነውበጥናቱፕሮግራምወይምመውሰድበሚፈልጉትኮርሶችአይነትነው።ስለክሬዲትየሌላቸው ትምህርቶችወጪተጨማሪመረጃ፣ ይህንንገጽይጎብኙእናየሚፈልጉትንኮርስይምረጡ።ለወጪመረጃበተጨማሪምበዚህስልክቁጥርይደውሉ፥ .

ወጪዎቹንለመክፈልየፌዴራልየገንዘብእርዳታ(ፋፍሳ)አለ?

ክ ሬ ዲ ት ክ ፍ ሎ ች

ለጥቅማጥቅሞቹብቁከሆኑለገንዘብእርዳታማመልከትይችላሉ

ለተማሪዎችየተዘጋጁየተለያዩየገንዘብእርዳታፕሮግራሞችአሉ። በዚህገጽስለገንዘብእርዳታአይነቶችየበለጠመረጃያገኛሉ

ለነዚህየእርዳታፕሮግራሞችብቁመሆንዎንለማወቅ፣በሞንትጎመሪኮሌጅገንዘብእርዳታቢሮ፣በዩናይትድስቴተስከፍተኛሁለተኛደረጃ ትምህርትቤቶች፣እናበኢንተርኔትላይየሚገኘውንየፌዴራልተማሪእርዳታነጻማመልከቻ (FAFSA) መሙላትአለብዎት።ይህማመልከቻነጻመሆኑንልብይበሉ፤እናምለማንምሰውመሙላትእንዲረዳዎመክፈልአይኖርብዎትም።ለዚህማመልከቻ ለመሙላትድጋፍከፈለጉ፣የገንዘብእርዳታቢሮንበይደውሉ፣ወይምበማንኛውምካምፓሶችባሉትቢሮዎቻችንአንዱ ለግልትኩረትይ ጎ ብ ኙ ን።

ሞንትጎመሪኮሌጅነጻየትምህርትእድሎችአሉት። ለሞንትጎመሪኮሌጅነጻየትምህርትእድሎችለማመልከት፣በዚህገጽላይያሉትንየማመልከቻቅጾችንይሙሉ

ነጻየትምህርትእድሎችበተጨማሪምበግልኩባኒያዎችእናመንግስታዊባልሆኑድርጅቶችበኩልይገኛሉ። ስለነጻየትምህርትእድሎችመረጃበሞንትጎመሪኮሌጅገንዘብእርዳታቢሮወይምይህንንገጽበመጎብኘትማግኘትይቻላል

ክሬዲትየሌላቸውትምህርቶች

ፌዴራልገንዘብእርዳታ(FAFSA)እነዚህንኮርሶችኣይሸፍንም።ነገርግን፣ሊያገኙዋቸውየሚችሉአንዳንድነጻየትምህርትእድሎች አሉ። ለተጨማሪመረጃእዚህይጫኑ

የ ክ ፍ ያ እ ቅ ዶ ች አ ሉ?

ሞንትጎመሪኮሌጅየሚያቀርበውየክፍያእቅድተማሪዎችየመማሪያንወጪበሴሚስተሩወቅትለሶስትክፍያዎችከፋፍለውእንዲከፍሉየሚያደርግ ነው።አስቀድመውከተመዘገቡ፣ተጨማሪመመቻቸቶችይኖርዎታል። የገንዘብያዡንበመማሪያወጪክፍያእቅዶች(ቲአይፒ)እንዴትመመዝገብእንደሚችሉይጠይቁወይምይህንንገጽለተጨማሪመረጃይጎብኙ

የዲፕሎማዎች፣የክሬዲትማስተላለፍእናለቀደሙእውቀትክሬዲትግምገማ

ከኮሌጅውጭየተማሩትንበመጠቀምዲግሪዎንለማግኘትጊዜእናገንዘብዎንይቆጥቡ።

蒙哥马利(学院)ጥናቶችዎንበኤምሲለማጠናቀቅበሌሎችኢንስቲትዩቶችያገኙትንክሬዲቶችለመጠቀምእድሎችንያቀርብልዎታል።ከሌሎችኢንስቲትዩቶችየበፊቶቹንክሬዲቶችማስተላለፍይችላሉ፤እንዲሁምፈተናዎችንመውሰድእናወይምየውትድርናአገልግሎትን ጨምሮለስራልምዶችክሬዲቶችንማግኘትይችላሉ።

 

በፕሮግራምቢመዘገቡወይምእንደአዲስተማሪበፕሮግራምለመመዝገብፈልገውቢሆንምሁሉምየኤምሲ(bbin安卓版下载) ተማሪዎችይህንንእድልመጠቀምይችላሉ።

የማህበረሰብተሳትፎማእከሎች(社区参与中心)

የበለጠምቹከሆነልዎት፣ከማህበረሰብተሳትፎማእከሎችአንዱን (በጋይተርስበርግቤተመጻህፍት(Gaithersburg图书馆እናበኢስትካውንቲ东县区域中心) የአካባቢአገልግሎትማእከል)ይጎብኙ።ለብዙጥያቄዎችዎመልስማግኘትይችላሉ፤እንዲሁምበነዚህማእከሎችክሬዲትየሌላቸውንለሞያ የሚያበቃ ሰርተፊኬት ትምህርቶች መ ው ሰ ድ ይ ች ላ ሉ ። Gaithersburg Library; 18330 Montgomery Village Ave 20879年马里兰州盖瑟斯堡. 西尔弗·格尼·钱尼和布里格斯的东县地区中心地址3300 20904年春马里兰

የ አ ማ ር ኛ ቪ ዲ ዮ ዎ ች

如何找到快捷方式指南(Amharic)
司仪短期职业课程(阿姆哈拉语)
简历制作教程(阿姆哈拉语)
阿姆哈拉语的面试技巧
©